ኢዮብ 13:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 በስውር ለሰው ፊት ብታደሉ ዘለፋ ይዘልፋችኋል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም10 በስውር አድልዎ ብታደርጉ፣ በርግጥ እርሱ ይገሥጻችኋል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 በስውር ብታዳሉ በጥብቅ ይገሥጻችኋል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 በስውር አድልዎ ብታደርጉ በእውነት እግዚአብሔር ይገሥጻችኋል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)10 በስውር ለሰው ፊት ብታደሉ ዘለፋ ይዘልፋችኋል። 参见章节 |