ኢዮብ 12:21 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 በአለቆች ላይ ውርደትን ያመጣል፥ ትሑታንንም ያድናቸዋል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም21 የተከበሩትን ውርደት ያከናንባል፤ ብርቱዎችንም ትጥቅ ያስፈታል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 በአለቆች ላይ ንቀትን ያፈስሳል፥ የብርቱዎችንም መታጠቂያ ያላላል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም21 መኳንንትን ያሳፍራቸዋል፤ የኀያላንን ኀይል ያስወግዳል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)21 በአለቆች ላይ ንቀትን ያፈስሳል፥ የብርቱዎችንም መታጠቂያ ያላላል። 参见章节 |