ኢዮብ 12:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 እነሆ፥ ዝናብን ከሰማይ ቢከለክል ምድርን ያደርቃታል፤ እንደገና ቢተዋትም ትጠፋለች፤ ትገለበጣለችም። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም15 እርሱ ውሃን ቢከለክል፣ ድርቅ ይሆናል፤ ቢለቅቀውም ውሃው ምድሪቱን ያጥለቀልቃል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 እነሆ፥ ውኆቹን ቢከለክል፥ እነርሱ ይደርቃሉ። እንደገና ቢለቃቸው፥ ምድሪቱን ያጥለቀልቃሉ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 እግዚአብሔር ዝናብን ቢከለክል ድርቅ ይሆናል፤ ዝናብን ቢለቅ ግን ምድር በጐርፍ ትጥለቀለቃለች። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)15 እነሆ፥ ውኆቹን ይከለክላል፥ እነርሱም ይደርቃሉ። እንደ ገና ይሰዳቸዋል፥ ምድሪቱንም ይገለብጣሉ። 参见章节 |