ኢዮብ 10:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ዘመንህ እንደ ሰው ዘመን ነውን? ወይስ ዓመታትህ እንደ ሰው ዓመታት ናቸውን? 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም5 ዘመንህ እንደ ሟች ሰው ዘመን ነውን? ወይስ ዓመታትህ እንደ ሰው ዓመታት ናቸውን? 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ቀኖችህ እንደ ሰው ቀኖች ናቸውን? ወይስ ዓመታትህ እንደ ሰው ቀናት ናቸውን? 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 የአንተ ቀኖች እንደ ሰው ቀኖች ናቸውን ወይስ ያንተ ዕድሜ እንደ ሰው ዕድሜ አጭር ነውን? 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)5-6 ወይስ ክፋቴን ትፈላለግ ዘንድ፥ ኃጢአቴንም ትመረምር ዘንድ፥ ዘመንህ እንደ ሰው ዘመን ነውን? ወይስ ዓመታትህ እንደ ሰው ዓመታት ናቸውን? 参见章节 |