Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢዮብ 10:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

20 የሕ​ይ​ወቴ ዘመን አጭር አይ​ደ​ለ​ምን? ጥቂት አርፍ ዘንድ ተወኝ፤

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

20 ጥቂት የሆነው ዘመኔ እያለቀ አይደለምን? ከሥቃዬ ፋታ እንዳገኝ ተወት አድርገኝ፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

20 የሕይወቴ ቀኖች ጥቂት አይደሉምን?

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

20 የሕይወቴ ዘመን አጭር አይደለምን? በዚህች አጭር ዘመን ጥቂት እንድደሰት እባክህ ተወኝ!

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

20 የሕይወቴ ዘመን ጥቂት አይደለምን?

参见章节 复制




ኢዮብ 10:20
11 交叉引用  

እን​ዳ​ል​ነ​በ​ረስ ለምን አል​ሆ​ን​ሁም? ከማ​ኅ​ፀ​ንም ወደ መቃ​ብር ለምን አል​ወ​ረ​ድ​ሁም?


እጅ​ህን ከእኔ አርቅ፤ ግር​ማ​ህም አታ​ስ​ደ​ን​ግ​ጠኝ።


“ከሴት የተ​ወ​ለደ ሟች ሰው የሕ​ይ​ወቱ ዘመን ጥቂት ነው፥ የቍጣ መከ​ራ​ንም የተ​ሞላ ነው።


እኛ የት​ና​ንት ብቻ ነን ምንም አና​ው​ቅም፤ ሕይ​ወ​ታ​ችን በም​ድር ላይ እንደ ጥላ ነውና


እተ​ነ​ፍስ ዘንድ አይ​ተ​ወ​ኝም፤ ነገር ግን መራራ ነገ​ርን አጥ​ግ​ቦ​ኛል።


አቤቱ፥ ታድ​ነኝ ዘንድ ፍቀድ፤ አቤቱ፥ እኔን ለመ​ር​ዳት ተመ​ል​ከት።


አቤቱ አም​ላኬ፥ ብዙ ተአ​ም​ራ​ት​ህን አደ​ረ​ግህ፥ አሳ​ብ​ህ​ንም ምንም የሚ​መ​ስ​ለው የለም፤ አወ​ራሁ፥ ተና​ገ​ርሁ፥ ከቍ​ጥ​ርም በዛ።


跟着我们:

广告


广告