Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢዮብ 10:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

19 እን​ዳ​ል​ነ​በ​ረስ ለምን አል​ሆ​ን​ሁም? ከማ​ኅ​ፀ​ንም ወደ መቃ​ብር ለምን አል​ወ​ረ​ድ​ሁም?

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

19 ምነው ባልተፈጠርሁ! ወይም ከማሕፀን ቀጥታ ወደ መቃብር በወረድሁ!

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

19 እንዳልነበረ በሆንሁ፥ ከማኅፀንም ወደ መቃብር በወሰዱኝ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

19 ሳልፈጠር በቀረሁ፥ ከማሕፀንም በቀጥታ ወደ መቃብር ብወሰድ ኖሮ በተሻለኝ ነበር።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

19 እንዳልነበረ በሆንሁ፥ ከማኅፀንም ወደ መቃብር በወሰዱኝ።

参见章节 复制




ኢዮብ 10:19
7 交叉引用  

“ስለ ምን ከማ​ኅ​ፀን አወ​ጣ​ኸኝ? ዐይ​ንም ሳያ​የኝ ለምን አል​ሞ​ት​ሁም?


የሕ​ይ​ወቴ ዘመን አጭር አይ​ደ​ለ​ምን? ጥቂት አርፍ ዘንድ ተወኝ፤


ጨለ​ማም እን​ደ​ሚ​መ​ጣ​ብኝ፥ ድቅ​ድ​ቁም ጨለማ ፊቴን እን​ደ​ሚ​ከ​ድን አላ​ወ​ቅ​ሁም።


በማ​ኅ​ፀን ሳለሁ ስለ ምን አል​ሞ​ት​ሁም? ከሆ​ድስ በወ​ጣሁ ጊዜ ወዲ​ያ​ውኑ ስለ ምን አል​ጠ​ፋ​ሁም?


ወይም ከእ​ናቱ ማኅ​ፀን እንደ ወጣ ጭን​ጋፍ፥ ብር​ሃ​ንም እን​ዳ​ላዩ ሕፃ​ናት በሆ​ንሁ ነበር።


የም​ት​ሰ​ማ​ቸው አንተ ግን አቤቱ፥ ትሥ​ቅ​ባ​ቸ​ዋ​ለህ፥ አሕ​ዛ​ቡ​ንም ሁሉ ትን​ቃ​ቸ​ዋ​ለህ፥


እናቴ መቃ​ብር ትሆ​ነኝ ዘንድ፥ ማኅ​ፀ​ን​ዋም ዘወ​ትር ይዞኝ ያቈይ ዘንድ በማ​ኅ​ፀን ውስጥ አል​ገ​ደ​ለ​ኝ​ምና።


跟着我们:

广告


广告