ኢዮብ 10:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ቍርበትና ሥጋን አለበስኸኝ፤ በአጥንትና በዥማትም አጠነከርኸኝ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም11 ቈዳና ሥጋ አለበስኸኝ፤ በዐጥንትና በጅማትም አገጣጥመህ ሠራኸኝ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ቁርበትና ሥጋ አለበስኸኝ፥ በአጥንትና በጅማትም አጠንከርኸኝ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 ሰውነቴን በቈዳና በሥጋ ሸፈንከው፥ በአጥንትና በጅማትም አገጣጠምከው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)11 ቁርበትና ሥጋ አለበስኸኝ፥ በአጥንትና በጅማትም አጠንከርኸኝ። 参见章节 |