ኢዮብ 10:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 በውኑ እንደ ወተት አላፈሰስኸኝምን? እንደ እርጎስ አላረጋኸኝምን? 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም10 እንደ ወተት አላፈሰስኸኝምን? እንደ እርጎስ አላረጋኸኝምን? 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 በውኑ እንደ ወተት አላፈሰስኸኝምን? እንደ እርጎስ አላረጋኸኝምን? 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 እንደ ወተት ፈሳሽ እንደ ዕርጎም አረጋኸኝ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)10 በውኑ እንደ ወተት አላፈሰስኸኝምን? እንደ እርጎስ አላረጋኸኝምን? 参见章节 |