ኢዮብ 1:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ሰባትም ወንዶች፥ ሦስትም ሴቶች ልጆች ነበሩት። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም2 እርሱም ሰባት ወንዶችና ሦስት ሴቶች ልጆች ነበሩት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ሰባት ወንዶችና ሦስት ሴቶች ልጆችም ነበሩት። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 ሰባት ወንዶችና ሦስት ሴቶች ልጆችም ነበሩት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)2 ሰባትም ወንዶች ሦስትም ሴቶች ልጆች ተወልደውለት ነበር። 参见章节 |