ኤርምያስ 8:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ልባችሁን ታምማችሁ ትቅበዘበዛላችሁ። ከሚያቅበዘብዝ የልብ ሕመማችሁ የሚያድናችሁ የለም። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም18 በሐዘኔ የምታጽናናኝ ሆይ፤ ልቤ በውስጤ ዝላለች። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ኀዘኔ የማይጽናና ነው፥ ልቤም በውስጤ ደክሞአል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 መጽናናት የማይገኝለት ብርቱ ሐዘን ደርሶብኛል፤ ልቤም እጅግ ዝሎአል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)18 ኀዘኔ የማይጽናና ነው፥ ልቤም በውስጤ ደክሞአል። 参见章节 |