ኤርምያስ 7:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 “እነሆ በማትጠቀሙበት በሐሰት ቃል ብትተማመኑም፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም8 እናንተ ግን፣ ከንቱ በሆኑ የሐሰት ቃላት ታምናችኋል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 “እነሆ፥ በማይረባ በሐሰት ቃላት ታምናችኋል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 “ተመልከቱ! እናንተ እኮ በሚያታልሉ ከንቱ ቃላት ትተማመናላችሁ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 እነሆ፥ በማትረቡበት በሐሰት ቃል ታምናችኋል። 参见章节 |