ኤርምያስ 6:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ተነሡ በሌሊትም እንውጣ፤ መሠረቶችዋንም እናፍርስ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም5 እንግዲህ ተነሡ በሌሊት እናጥቃት፤ ምሽጎቿንም እንደምስስ!” 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 “ተነሡ፥ በሌሊትም እንውጣ፥ የንጉሥ ቅጥሮቿንም እናፍርስ።” 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 ስለዚህ ተነሡ፥ በሌሊት አደጋ ጥለን የከተማይቱን ምሽጎች እናፈራርስ።” 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)5 ተነሡ በሌሊትም እንውጣ፥ አዳራሾችዋንም እናፍርስ። 参见章节 |