ኤርምያስ 6:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ቅምጥል የጽዮን ልጅ ሆይ! ውበትሽ ይጐሳቈላል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም2 ውብና ሽሙንሙን የሆነችዋን፣ የጽዮንን ሴት ልጅ አጠፋታለሁ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 የተዋበችውንና የተቀማጠለችውን የጽዮንን ልጅ አጐሳቁላለሁ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 ውብና አስደሳች የሆነችው የጽዮን ከተማ ትጠፋለች። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)2 የተዋበችውንና የተሰባቀለችውን የጽዮንን ልጅ አጐሰቍላለሁ። 参见章节 |