ኤርምያስ 52:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ኢዮአቄምም እንዳደረገ ሁሉ በእግዚአብሔር ፊት ክፉ አደረገ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም2 ሴዴቅያስም ኢዮአቄም እንዳደረገው ሁሉ፣ በእግዚአብሔር ፊት ክፉ ነገር አደረገ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ኢዮአቄምም እንዳደረገው ሁሉ በጌታ ፊት ክፉ የሆነውን ነገር አደረገ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 ከዚያ በፊት ንጉሥ ኢዮአቄም እንዳደረገው ሁሉ ንጉሥ ሴዴቅያስም እግዚአብሔርን አሳዘነ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)2 ኢዮአቄምም እንዳደረገ ሁሉ በእግዚአብሔር ፊት ክፉ አደረገ። 参见章节 |