ኤርምያስ 51:38 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)38 በአንድነትም እንደ አንበሶች ያገሣሉ፤ እንደ አንበሳም ደቦሎች ያጕረመርማሉ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም38 ሕዝቦቿ ሁሉ እንደ ደቦል አንበሳ ያገሣሉ፤ እንደ አንበሳ ግልገልም ያጕረመርማሉ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)38 በአንድነትም እንደ አንበሶች ያገሣሉ፥ እንደ አንበሳም ደቦሎች ያጉረመርማሉ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም38 ባቢሎናውያን ሁሉ እንደ አንበሳ ያገሣሉ፤ እንደ አንበሳ ደቦልም ያጒረመርማሉ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)38 በአንድነትም እንደ አንበሶች ያገሣሉ፥ እንደ አንበሳም ደቦሎች ያጕረመርማሉ። 参见章节 |