ኤርምያስ 48:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 “ሞአብ ፈርሳለችና አፈረች፤ አልቅሱ፥ ጩኹም፤ ሞአብ እንደ ጠፋች በአርኖን አውሩ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም20 ሞዓብ በመፍረሱ ተዋርዷል፤ ዋይ በሉ፤ ጩኹ፤ የሞዓብን መደምሰስ፣ በአርኖን አጠገብ አስታውቁ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ሞዓብም ፈርሶአልና አፈረ፤ አልቅሱ ጩኹም፤ ሞዓብ እንደ ጠፋ በአርኖን አጠገብ አውጁ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 ሞአብ ፈራርሳ በዕፍረት ስለ ወደቀች ዋይ ዋይ ብላችሁ አልቅሱላት፤ ባድማ መሆንዋንም በአርኖን ወንዝ አጠገብ ተናገሩ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)20 ሞዓብም ፈርሶአልና አፈረ፥ አልቅሱ ጩኹም፥ ሞዓብ እንደ ተዘረፈ በአርኖን አጠገብ አውሩ። 参见章节 |