ኤርምያስ 46:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 “ጋሻና ጦር ያዙ፤ ወደ ሰልፍም ቅረቡ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም3 “ትልቁንና ትንሹን ጋሻ አዘጋጁ፤ ለውጊያም ውጡ! 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ጋሻንና አላባሽን አዘጋጁ ወደ ጦርነትም ቅረቡ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 “ጋሻችሁን አዘጋጁ፤ ወደ ጦር ሜዳም ዝመቱ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3 ጋሻ ጦር አዘጋጁ ወደ ሰልፍም ቅረቡ። 参见章节 |