Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኤርምያስ 41:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

13 እን​ዲ​ህም ሆነ፤ ከእ​ስ​ማ​ኤል ጋር የነ​በ​ሩት ሕዝብ ሁሉ የቃ​ር​ሔን ልጅ ዮሐ​ና​ንን ከእ​ር​ሱም ጋር የነ​በ​ሩ​ትን የጭ​ፍራ አለ​ቆ​ችን ሁሉ ባዩ ጊዜ ደስ አላ​ቸው።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

13 እስማኤል የያዛቸው ሰዎች ሁሉ የቃሬያን ልጅ ዮሐናንንና ዐብረውት የነበሩትን የጦር መኰንኖች ባዩ ጊዜ ደስ አላቸው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

13 ከእስማኤልም ጋር የነበሩት ሕዝብ ሁሉ የቃሬያን ልጅ ዮሐናንን ከእርሱም ጋር የነበሩትን የጭፍራ አለቆችን ሁሉ ባዩ ጊዜ ደስ አላቸው።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

13 እስማኤል አስሮ የወሰዳቸው ሁሉ ዮሐናንንና ከእርሱ ጋር የነበሩትን የሠራዊቱን መሪዎች ባዩ ጊዜ ደስ አላቸው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

13 ከእስማኤልም ጋር የነበሩት ሕዝብ ሁሉ የቃሬያን ልጅ ዮሐናንን ከእርሱም ጋር የነበሩትን የጭፍራ አለቆችን ሁሉ ባዩ ጊዜ ደስ አላቸው።

参见章节 复制




ኤርምያስ 41:13
2 交叉引用  

ሠራ​ዊ​ቱ​ንም ሁሉ ይዘው ከና​ታ​ንያ ልጅ ከእ​ስ​ማ​ኤል ጋር ሊዋጉ ሄዱ። በገ​ባ​ዖ​ንም ባለው በብዙ ውኃ አጠ​ገብ አገ​ኙት።


እስ​ማ​ኤ​ልም ከመ​ሴፋ የማ​ረ​ካ​ቸው ሕዝብ ሁሉ ተመ​ል​ሰው ወደ ቃር​ሔም ልጅ ወደ ዮሐ​ናን ሔዱ።


跟着我们:

广告


广告