ኤርምያስ 38:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ኤርምያስም ንጉሡን ሴዴቅያስን፥ “ብነግርህ በውኑ አትገድለኝምን? ብመክርህም አትሰማኝም” አለው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም15 ኤርምያስም ሴዴቅያስን፣ “መልስ ብሰጥህ አትገድለኝምን? ምክር ብሰጥህ አትሰማኝም” አለው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ኤርምያስም ሴዴቅያስን፦ “ብነግርህ በውኑ አትገድለኝምን? ደግሞም ብመክርህ እንኳ አትሰማኝም” አለው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 እኔም “እውነቱን ብነግርህ አትገድለኝምን? መቼም ብመክርህ ልታዳምጠኝ አትፈልግም” አልኩት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)15 ኤርምያስም ሴዴቅያስን፦ ብነግርህ በውኑ አትገድለኝምን? ብመክርህም አትሰማኝም አለው። 参见章节 |