ኤርምያስ 37:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ከለዳውያንም ተመልሰው ይህችን ከተማ ይዋጉአታል፤ ይይዙአትማል፤ በእሳትም ያቃጥሉአታል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም8 ባቢሎናውያንም ተመልሰው ይህችን ከተማ ይወጓታል፤ ይዘውም ያቃጥሏታል።’ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ከለዳውያንም ተመልሰው ይህችን ከተማ ይዋጉአታል ይይዟታልም በእሳትም ያቃጥሉአታል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 ከዚያ በኋላ ባቢሎናውያን ተመልሰው ይመጣሉ፤ አደጋም ጥለው ከተማይቱን ይይዛሉ፤ በእሳትም ያቃጥሉአታል፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 ከለዳውያንም ተመልሰው ይህችን ከተማ ይዋጉአታል ይይዙአትማል በእሳትም ያቃጥሉአታል። 参见章节 |