Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኤርምያስ 36:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

20 ወደ ንጉ​ሡም ወደ አደ​ባ​ባይ ገቡ፥ ክር​ታ​ሱ​ንም በጸ​ሓ​ፊው በኤ​ሊ​ሳማ ክፍል አኑ​ረ​ውት ነበር፤ ቃሉ​ንም ሁሉ ለን​ጉሡ ተና​ገሩ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

20 የብራናውን ጥቅልል በጸሓፊው በኤሊሳማ ክፍል ካስቀመጡት በኋላ፣ ንጉሡ ወዳለበት አደባባይ ሄደው የሆነውን ሁሉ ነገሩት።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

20 ክርታሱንም በጸሐፊው በኤሊሳማ ጓዳ አስቀምጠው ወደ ንጉሡ አደባባይ ገቡ፤ ቃሎቹንም ሁሉ በንጉሡ ጆሮ ተናገሩ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

20 ባለ ሥልጣኖቹም የብራናውን ጥቅል በጸሐፊው በኤሊሻማዕ ክፍል አኖሩት፤ ወደ ንጉሥም አደባባይ ሄደው የሆነውን ነገር ሁሉ አሳወቁት፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

20 ወደ ንጉሡም ወደ አደባባይ ገቡ፥ ክርታሱንም በጸሐፊው በኤሊሳማ ጓዳ አኑረውት ነበር፥ ቃሉንም ሁሉ በንጉሡ ጆሮ ተናገሩ።

参见章节 复制




ኤርምያስ 36:20
3 交叉引用  

ወደ ንጉ​ሡም ቤት ወደ ጸሓ​ፊው ክፍል ወረደ፤ እነ​ሆም አለ​ቆቹ ሁሉ፥ ጸሓ​ፊው ኤሊ​ሳማ፥ የሸ​ማያ ልጅ ድላያ፥ የዓ​ክ​ቦር ልጅ ኤል​ና​ታን፥ የሳ​ፋን ልጅ ገማ​ርያ፥ የሐ​ና​ንያ ልጅ ሴዴ​ቅ​ያስ፥ አለ​ቆ​ቹም ሁሉ በዚያ ተቀ​ም​ጠው ነበር።


ንጉ​ሡም ክር​ታ​ሱን ያመጣ ዘንድ ይሁ​ዳን ላከ፤ እር​ሱም ከጸ​ሓ​ፊው ከኤ​ሊ​ሳማ ክፍል ወሰ​ደው፤ ይሁ​ዳም በን​ጉ​ሡና በን​ጉሡ አጠ​ገብ በቆ​ሙት አለ​ቆች ሁሉ ጆሮ አነ​በ​በው።


ከዮ​ሴፍ ልጆች ከኤ​ፍ​ሬም የኤ​ም​ዩድ ልጅ ኤሊ​ሳማ፥ ከም​ናሴ የፈ​ዳ​ሱር ልጅ ገማ​ል​ያል፥


跟着我们:

广告


广告