ኤርምያስ 35:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 የምንቀመጥበትንም ቤት አልሠራንም፤ የወይን ቦታና እርሻ፥ ዘርም የለንም። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም9 የምንቀመጥበትም ቤት አልሠራንም፤ የወይን ቦታ፣ የዕርሻ ስፍራ ወይም የእህል ዘር የለንም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 የምንቀመጥበትንም ቤት አልሠራንም፤ የወይን ቦታና እርሻ ዘርም የለንም፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 መኖሪያ ቤት ሳንሠራ በድንኳን እንኖራለን፤ የወይን ተክል ቦታዎችና የእህል እርሻዎችም አይኖሩንም፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)9 የምንቀመጥበትንም ቤት አልሠራንም፥ የወይን ቦታና እርሻ ዘርም የለንም፥ 参见章节 |