Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኤርምያስ 34:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

12 ስለ​ዚህ የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ቃል ወደ ኤር​ም​ያስ እን​ዲህ ሲል መጣ፦

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

12 ስለዚህ የእግዚአብሔር ቃል ወደ ኤርምያስ እንዲህ ሲል መጣ፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

12 ስለዚህ የጌታ ቃል ከጌታ ዘንድ ወደ ኤርምያስ እንዲህ ሲል መጣ፦

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

12 ከዚህ በኋላ የእግዚአብሔር ቃል ወደ ኤርምያስ መጣ፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

12 ስለዚህ የእግዚአብሔር ቃል ከእግዚአብሔር ዘንድ ወደ ኤርምያስ እንዲህ ሲል መጣ፦

参见章节 复制




ኤርምያስ 34:12
2 交叉引用  

ነገር ግን ከዚያ በኋላ ተመ​ል​ሰው አር​ነት ያወ​ጡ​አ​ቸ​ውን ወን​ዶ​ችና ሴቶች ባሪ​ያ​ዎ​ቻ​ቸ​ውን አስ​መ​ለሱ፤ ወን​ዶ​ችና ሴቶች ባሪ​ያ​ዎ​ችም አድ​ር​ገው ገዙ​አ​ቸው።


“የእ​ስ​ራ​ኤል አም​ላክ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር እን​ዲህ ይላል፦ አባ​ቶ​ቻ​ች​ሁን ከባ​ር​ነት ቤት ከግ​ብፅ ሀገር በአ​ወ​ጣ​ኋ​ቸው ቀን ከእ​ነ​ርሱ ጋር እን​ዲህ ስል ቃል ኪዳን አደ​ረ​ግሁ፦


跟着我们:

广告


广告