ኤርምያስ 29:24 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 ለአሔልማዊው ለሸማያ እንዲህ በል፦ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም24 ለኔሔላማዊው ለሸማያ እንዲህ ብለህ ንገረው፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 ለኔሔላማዊው ለሸማያ እንዲህ በል፦ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም24-25 የኔሔላም ተወላጅ ለሆነው ለሸማዕያ፥ እንዲህ በለው፤ ይህ የሠራዊት ጌታ የእስራኤል አምላክ ቃል ነው፤ ለኢየሩሳሌም ሰዎች ለካህኑ ለማዕሲያ ልጅ ለሰፎንያስና ለሌሎቹም ካህናት በራስህ ስም መልእክቶችን ልከሃል፤ በመልእክትህም ለሰፎንያስ እንዲህ ብለኸዋል፦ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)24 ለኔሔላማዊው ለሸማያ እንዲህ በል፦ 参见章节 |