ኤርምያስ 28:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 “የሠራዊት ጌታ የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር እንዲህ አለ፦ የባቢሎንን ንጉሥ ቀንበር ሰብሬአለሁ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም2 “የእስራኤል አምላክ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ ‘የባቢሎን ንጉሥ የጫነባችሁን ቀንበር እሰብራለሁ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 “የእስራኤል አምላክ የሠራዊት ጌታ እንዲህ ብሎ ተናግሮአል፦ የባቢሎንን ንጉሥ ቀንበር ሰብሬአለሁ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 “የእስራኤል አምላክ የሠራዊት ጌታ እንዲህ ብሎአል፥ ‘የባቢሎንን ንጉሥ ቀንበር እሰብራለሁ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)2 የእስራኤል አምላክ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ብሎ ይናገራል፦ የባቢሎንን ንጉሥ ቀንበር ሰብሬአለሁ። 参见章节 |