ኤርምያስ 25:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 የጢሮስንም ነገሥታት ሁሉ፥ የሲዶናንም ነገሥታት ሁሉ፥ በባሕር ማዶ ያሉ የደሴት ነገሥታትንም፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም22 የጢሮስንና የሲዶናን ነገሥታት ሁሉ፣ ከባሕሩ ማዶ ያሉ የጠረፍ ምድር ነገሥታትን፣ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 የጤሮስን ነገሥታትም ሁሉ፥ የሲዶናን ነገሥታትም ሁሉ፥ በባሕር ማዶ ያለች የደሴት ነገሥታትንም፥ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)22 የጤሮስን ነገሥታትም ሁሉ፥ የሲዶናን ነገሥታትም ሁሉ፥ በባህር ማዶ ያለች የደሴት ነገሥታትንም፥ 参见章节 |