ኤርምያስ 13:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 የደቡብ ከተሞች ተዘግተዋል፤ የሚከፍታቸውም የለም፤ ይሁዳ ሁሉ ተሰድዶአል፤ ፈጽሞም ተሰድዶአል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም19 በኔጌብ ያሉ ከተሞች ይዘጋሉ፤ የሚከፍታቸውም አይኖርም። ይሁዳ ሁሉ ተማርኮ ይሄዳል፤ ሙሉ በሙሉም ይዘጋል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 የደቡብ ከተሞች ተዘግተዋል፥ የሚከፍታቸውም የለም፤ ይሁዳ ሁሉ ተማርኮአል፥ ፈጽሞ ተማርኮአል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 በደቡብ ይሁዳ ያሉት ከተሞች በጠላት ስለ ተከበቡ ማንም ወደ እነርሱ ሊሄድ አይችልም፤ መላው የይሁዳ ሕዝብ ተማርከው ይወሰዳሉ።” 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)19 የደቡብ ከተሞች ተዘግተዋል፥ የሚከፍታቸውም የለም፥ ይሁዳ ሁሉ ተማርኮአል፥ ፈጽሞ ተማርኮአል። 参见章节 |