ያዕቆብ 2:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 የተጠራችሁበትን መልካሙን ስም የሚሰድቡ እነርሱ አይደሉምን? 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም7 በእናንተ የተጠራውን ክቡር የሆነውን ስም የሚሳደቡ እነርሱ አይደሉምን? 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 እናንተ የተጠራችሁበትን መልካሙን ስም የሚሰድቡ እነርሱ አይደሉምን? 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 እናንተ የምትጠሩበትን ያን ክቡር ስም የሚሰድቡስ እነርሱ አይደሉምን? 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)7 የተጠራችሁበትን መልካሙን ስም የሚሰድቡ እነርሱ አይደሉምን? 参见章节 |