ኢሳይያስ 7:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ሕፃኑ ክፉን ለመጥላት መልካሙንም ለመምረጥ ሳያውቅ ቅቤና ማር ይበላል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም15 ክፉውን መተውና መልካሙን መምረጥ ሲችል ቅቤና ማር ይበላል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ክፉውን መተውና መልካሙን መምረጥ ሲችል ቅቤና ማር ይበላል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 እርሱም ክፉውን ነገር ትቶ መልካሙን ነገር ለመምረጥ የሚያስችል ዕውቀት በሚያገኝበት ጊዜ ማርና ወተት ይመገባል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)15 ክፉን ለመጥላት መልካሙንም ለመምረጥ ሲያውቅ ቅቤና ማር ይበላል። 参见章节 |