ኢሳይያስ 65:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 በመንጋው መሰማሪያና በዛፍ መካከል በአኮር ሸለቆና በቆላውም የላሞች መመሰግያ ለፈለጉኝ ሕዝቤ ይሆናል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም10 አጥብቀው ለሚፈልጉኝ ሕዝቤ፣ ሳሮን የበጎች መሰማሪያ፣ የአኮር ሸለቆም የከብቶች ማረፊያ ይሆናል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ለፈለገኝ ሕዝቤ ሳሮን የበጎች ማሰማርያ፥ የአኮር ሸለቆ የላሞች መመሰግያ ይሆናል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 እኔን ለሚፈልጉ ወገኖቼ ሳሮን ለበግ መንጋዎች ማሰማሪያ፥ የአኮር ሸለቆ ለከብቶች መንጋ መመሰጊያ ይሆናሉ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)10 ሳሮንም የበጎች ማሰማርያ፥ የአኮርም ሸለቆ የላሞች መመሰግያ ለፈለገኝ ሕዝቤ ይሆናል። 参见章节 |