ኢሳይያስ 63:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 ከጥንት እንዳልገዛኸን ስምህም በእኛ ላይ እንዳልተጠራ ሆነናልና። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም19 እኛ እኮ ጥንትም የአንተው ነን፤ እነርሱን ግን አንተ አላገዝሃቸውም፤ በስምህም አልተጠሩም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 ከዘለዓለም እንዳልገዛኸን በስምህም እንዳልተጠራን ሆነናል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 እኛ በአንተ እንዳልተገዙና በስምህ እንዳልተጠሩ ወገኖች ከሆንን ብዙ ጊዜአችን ነው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)19 ከዘላለም እንዳልገዛኸን በስምህም እንዳልተጠራን ሆነናል። 参见章节 |