Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢሳይያስ 59:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

5 የእ​ባ​ብን ዕን​ቍ​ላል ቀፈ​ቀፉ፤ የሸ​ረ​ሪ​ት​ንም ድር አደሩ፤ እን​ቁ​ላ​ላ​ቸ​ው​ንም የሚ​በላ ሰው ፈጥኖ ይሞ​ታል፤ እን​ቍ​ላ​ሉም ሲሰ​በር እባብ ይወ​ጣል።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

5 የእባብ ዕንቍላል ታቀፉ፤ የሸረሪት ድር ዐደሩ፤ ዕንቍላሎቻቸውን የሚበላ ሁሉ ይሞታል፤ አንዱ በተሰበረ ጊዜም እፉኝት ይወጣል።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

5 የእባብን እንቁላል ቀፈቀፉ፥ የሸረሪትንም ድር አደሩ፤ እንቁላላቸውንም የሚበላ ሰው ይሞታል፥ እንቁላሉም ሲሰበር እፉኝት ይወጣል።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

5 እነርሱ የእባብ ዕንቊላል ይቀፈቅፋሉ፤ የሸረሪት ድርም ይፈትላሉ፤ እነዚያን ዕንቊላሎች የሚበላ ሁሉ ይሞታል፤ ከሚቀፈቀፈው ዕንቊላል እፉኝት ይወጣል።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

5 የእባብን እንቍላል ቀፈቀፉ፥ የሸረሪትንም ድር አደሩ፥ እንቍላላቸውንም የሚበላ ሰው ይሞታል፥ እንቍላሉም ሲሰበር እፉኝት ይወጣል።

参见章节 复制




ኢሳይያስ 59:5
6 交叉引用  

ቤቱም ያለ ነዋሪ ይቀ​ራል፥ ማደ​ሪ​ያ​ውም የሸ​ረ​ሪት ድር ይሆ​ናል።


በመጨረሻም እባብ እንደ ነደፈው፥ የእፉኝትም መርዝ እንደ ተሰራጨበት ትዘረጋለህ።


ፍል​ስ​ጥ​ኤም ሆይ፥ ከእ​ባቡ ዘር እፉ​ኝት ይወ​ጣ​ልና፥ ፍሬ​ውም የሚ​በ​ር​ርና እሳት የሚ​መ​ስል እባብ ይሆ​ና​ልና፥ የኀ​ይ​ላ​ችሁ ቀን​በር ተሰ​ብ​ሮ​አ​ልና ሁላ​ች​ሁም ደስ አይ​በ​ላ​ችሁ።


በዚያ ጃር​ቶች ይዋ​ለ​ዳሉ፤ ምድ​ርም ልጆ​ች​ዋን በኀ​ይል ታድ​ና​ለች፤ ዋሊ​ያ​ዎች በዚያ ይገ​ና​ኛሉ፤ ፊት ለፊ​ትም ይተ​ያ​ያሉ።


እናንተ የእፉኝት ልጆች፥ ክፉዎች ስትሆኑ መልካም ለመናገር እንዴት ትችላላችሁ? በልብ ሞልቶ ከተረፈው አፍ ይናገራልና።


ዳሩ ግን ከፈሪሳውያንና ከሰዱቃውያን ብዙዎች ወደ ጥምቀቱ ሲመጡ ባየ ጊዜ፥ እንዲህ አላቸው “እናንተ የእፉኝት ልጆች፥ ከሚመጣው ቍጣ እንድትሸሹ ማን አመለከታችሁ?


跟着我们:

广告


广告