ኢሳይያስ 59:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 በውኑ፥ የእግዚአብሔር እጅ ማዳን አትችልምን? ጆሮውስ አይሰማምን? 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም1 እነሆ፤ የእግዚአብሔር እጅ ከማዳን አላጠረችም፤ ጆሮውም መስማት አልተሳናትም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 እነሆ፥ የጌታ እጅ ከማዳን አላጠረችም፥ ጆሮውም መስማት አልተሳናትም፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 እግዚአብሔር ሰውን ማዳንና ጸሎትን መስማት የሚሳነው አይደለም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)1 እነሆ፥ የእግዚአብሔር እጅ ከማዳን አላጠረችም፥ ጆሮውም ከመስማት አልደነቈረችም፥ 参见章节 |