ኢሳይያስ 57:21 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 ለኃጥአን ደስታ የላቸውም” ይላል እግዚአብሔር። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም21 አምላኬ፣ “ለክፉዎች ሰላም የላቸውም” ይላል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 ለክፉዎች ሰላም የላቸውም ይላል አምላኬ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም21 ለክፉዎች ሰላም የላቸውም” ይላል አምላኬ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)21 ለክፉዎች ሰላም የላቸውም ይላል አምላኬ። 参见章节 |