ኢሳይያስ 57:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 መቃብሩ በሰላም ይሆናል፤ ከመካከልም ይወሰዳል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም2 በቅንነት የሚሄዱ፣ ሰላም ይሆንላቸዋል፤ መኝታቸው ላይ ያርፋሉ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ወደ ሰላም ይገባል፤ በቅንነት የሄደ በአልጋው ላይ ያርፋል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 ቀጥተኛ ሕይወትን የሚኖሩ ሰዎች ሰላም ይኖራቸዋል፤ በሚሞቱበትም ጊዜ ዕረፍትን ያገኛሉ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)2 ወደ ሰላም ይገባል፥ በቅንነት የሄደ በአልጋው ላይ ያርፋል። 参见章节 |