ኢሳይያስ 51:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 ከዳንሽ በኋላ እንግዲህ አይኖርምና፥ አይዘገይምምና። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም14 ዐንገታቸውን የደፉ እስረኞች በፍጥነት ነጻ ይወጣሉ፤ በታሰሩበትም ጕድጓድ ውስጥ አይሞቱም፤ እንጀራ አያጡም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 አይሞትም ወደ ጉድጓድም አይወርድም፥ እንጀራም አይጐድልበትም። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም14 እስረኞች በፍጥነት ነጻ ይወጣሉ፤ አይሞቱም፤ ወደ ጥልቁ ጒድጓድም አይወርዱም። የሚበሉትንም እንጀራ አያጡም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)14 አይሞትም ወደ ጕድጓድም አይወርድም፥ እንጀራም አይጐድልበትም። 参见章节 |