ኢሳይያስ 44:27 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 ቀላይዋንም፥ “ደረቅ ሁኚ ፈሳሾችሽም ይድረቁ” ይላል፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም27 ጥልቁን ውሃ፣ ‘ደረቅ ሁን፤ ወንዞችህን አደርቃለሁ’ እላለሁ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)27 ቀላዩም፦ “ደረቅ ሁን፥ ፈሳሾችህንም አደርቃለሁ” እላለሁ፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም27 ውቅያኖሱን ‘እኔ ወንዞችህን ስለማደርቅ አንተ ድረቅ’ እለዋለሁ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)27 ቀላዩም፦ ደረቅ ሁን፥ ፈሳሾችህንም አደርቃለሁ እላለሁ፥ 参见章节 |