ኢሳይያስ 40:29 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)29 ለደካሞች ኀይልን ይሰጣል፤ መከራ የሚቀበሉትንም አያሳዝናቸውም። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም29 ለደከመው ብርታት ይሰጣል፤ ለዛለው ጕልበት ይጨምራል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)29 ለደካማ ኃይልን ይሰጣል፤ ጉልበት ለሌለውም ብርታትን ይጨምራል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም29 እርሱ ለደከሙት ብርታትን ይሰጣል፤ ለዛሉትም ኀይልን ይጨምራል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)29 ለደካማ ኃይልን ይሰጣል ጕልበት ለሌለውም ብርታትን ይጨምራል። 参见章节 |