ኢሳይያስ 38:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 አንተንና ይህችንም ከተማ ከአሦር ንጉሥ እጅ አድናለሁ፤ ለዚችም ከተማ እቆምላታለሁ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም6 አንተንና ይህችን ከተማ ከአሦር ንጉሥ እጅ እታደጋለሁ፤ ይህችን ከተማ እከላከልላታለሁ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 አንተንና ይህችንም ከተማ ከአሦር ንጉሥ እጅ እታደጋለሁ፥ ይህችንም ከተማ እጋርዳታለሁ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 አንተንና ይህችን የኢየሩሳሌምን ከተማ ከአሦር ንጉሥ እጅ እታደጋለሁ፤ ከተማይቱንም በመከላከል እጠብቃለሁ።’ ” 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 አንተንና ይህችንም ከተማ ከአሦር ንጉሥ እጅ እታደጋለሁ፥ ይህችንም ከተማ እጋርዳታለሁ። 参见章节 |