ኢሳይያስ 37:35 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)35 ስለ እኔም፥ ስለ ባሪያዬም ስለ ዳዊት ይህችን ከተማ እረዳታለሁ አድናታለሁም።” 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም35 “ስለ ራሴና፣ ስለ ባሪያዬ ስለ ዳዊት ስል፣ ይህችን ከተማ እጋርዳታለሁ፤ አድናታለሁም።” 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)35 ስለ እኔም ስለ አገልጋዬም ዳዊት ይህችን ከተማ አድናታለሁ፥ እጋርዳታለሁም።” 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም35 ስለ ራሴ ክብርና ለአገልጋዬ ለዳዊት ስለ ሰጠሁት የተስፋ ቃል ይህችን ከተማ እኔ ራሴ በመከላከል አድናታለሁ።’ ” 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)35 ስለ እኔም ስለ ባሪያዬም ስለ ዳዊት ይህችን ከተማ አድናት ዘንድ እጋርዳታለሁ። 参见章节 |