Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢሳይያስ 37:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

11 እነሆ፥ የአ​ሦር ነገ​ሥ​ታት በም​ድር ሁሉ ላይ ያደ​ረ​ጉ​ትን እን​ዴ​ትስ እን​ዳ​ጠ​ፉ​አ​ቸው አል​ሰ​ማ​ህ​ምን? አን​ተስ ትድ​ና​ለ​ህን?

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

11 እነሆ፤ የአሦር ነገሥታት በአገሮች ሁሉ ላይ ያደረጉትን፣ ፈጽሞም እንዳጠፏቸው ሰምተሃል፤ አንተስ የምታመልጥ ይመስልሃልን?

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

11 እነሆ፥ የአሦር ነገሥታት በምድር ሁሉ ላይ ያደረጉትን፥ እንዴትስ እንዳጠፉአቸው ሰምተሃል፤ አንተስ ትድናለህን?

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

11 የአሦር ነገሥታት አንድን አገር ለማጥፋት በሚፈልጉበት ጊዜ ሁሉ እንዴት እንደሚያወድሙአት ሰምተሃል፤ ታዲያ፥ አንተስ ከዚህ የምታመልጥ ይመስልሃልን?

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

11 እነሆ፥ የአሦር ነገሥታት በምድር ሁሉ ላይ ያደረጉትን፥ እንዴትስ እንዳጠፉአቸው ሰምተሃል፥ እንተስ ትድናለህን?

参见章节 复制




ኢሳይያስ 37:11
9 交叉引用  

ዓለ​ሙን ሁሉ ባድማ ያደ​ረገ፥ ከተ​ሞ​ች​ንም ያፈ​ረሰ፥ ምር​ኮ​ኞ​ቹ​ንም ወደ ቤታ​ቸው ያል​ሰ​ደደ ሰው ይህ ነውን?


ሕዝ​ቅ​ያ​ስም፦ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር በእ​ር​ግጥ ያድ​ና​ች​ኋል፤ ይህ​ችም ከተማ በአ​ሦር ንጉሥ እጅ አት​ሰ​ጥም አይ​በ​ላ​ችሁ።


ስለ​ዚህ ቁመቱ ከም​ድረ በዳ ዛፍ ሁሉ በላይ ከፍ ከፍ አለ፤ ቅር​ን​ጫ​ፎ​ቹም በዙ፤ ጫፎ​ቹም ከብዙ ውኆች የተ​ነሣ ረዘሙ።


ስብራትህ አይፈወስም፥ ቁስልህም ክፉ ነው፣ ወሬህንም የሚሰሙ ሁሉ እጃቸውን በአንተ ላይ ያጨበጭባሉ፣ ክፋትህ ሁልጊዜ ያላለፈችበት ሰው ማን ነውና?


跟着我们:

广告


广告