ኢሳይያስ 33:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ንጉሥን በክብሩ ታዩታላችሁ፤ ዐይኖቻችሁም በሩቅ ያለች ምድርን ያዩአታል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም17 ዐይኖችህ ንጉሡን በውበቱ ያዩታል፤ በሩቅ የተዘረጋችውንም ምድር ይመለከታሉ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 ዐይኖችህ ንጉሡን በውበቱ ያዩታል፤ እነርሱም በሩቅ ያለች ምድርን ይመለከታሉ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም17 በአራቱ ማእዘን ወሰንዋ በሰፊ ምድር ላይ ውበት ባለው ግርማ የሚያስተዳድረውን ንጉሥ ታያላችሁ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)17 ዓይኖችህ ንጉሥን በውበቱ ያዩታል፥ እነርሱም በሩቅ ያለች ምድርን ያዩአታል። 参见章节 |