Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢሳይያስ 28:24 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

24 በውኑ ገበሬ ሊዘራ ሁል​ጊዜ ያር​ሳ​ልን? ወይስ ምድ​ሩን ከማ​ረሱ አስ​ቀ​ድሞ ዘርን ይዘ​ራ​ልን? ጓሉ​ንስ ይከ​ሰ​ክ​ሳ​ልን?

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

24 ገበሬ ሊዘራ መሬቱን ሲያዘጋጅ ያለ ማቋረጥ ያርሳልን? ጓሉን ሲከሰክስ፣ ዐፈሩን ሲያለሰልስ ይከርማልን?

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

24 በውኑ ገበሬ ሊዘራ ሁልጊዜ ያርሳልን? ወይስ መሬቱን ሲገለብጥ፥ ዐፈሩን ሲያለሰልስ ይከርማል?

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

24 ማሳውን ለዘርና ለተክል ለማዘጋጀት ያለማቋረጥ ሲያርስና ጓሉን እያፈረሰ ሲጐለጒል የሚኖር ገበሬ አለን?

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

24 በውኑ ገበሬ ሊዘራ ሁልጊዜ ያርሳልን? ወይስ ሁልጊዜ እርሻውን ይገለግላልን?

参见章节 复制




ኢሳይያስ 28:24
5 交叉引用  

ለመ​ፅ​ነስ ጊዜ አለው፥ ለመ​ው​ለ​ድም ጊዜ አለው፤ ለመ​ኖር ጊዜ አለው፥ ለመ​ሞ​ትም ጊዜ አለው፤ ለመ​ት​ከል ጊዜ አለው፥ የተ​ተ​ከ​ለ​ው​ንም ለመ​ን​ቀል ጊዜ አለው።


አድ​ምጡ፤ ድም​ፄ​ንም ስሙ፤ ልብ አድ​ርጉ፤ ንግ​ግ​ሬ​ንም ስሙ።


እር​ሻ​ውን ባስ​ተ​ካ​ከለ ጊዜ ጥቂት ጥቍ​ሩን አዝ​ሙድ፥ ከሙ​ኑ​ንም፥ ዳግ​መ​ኛም ስን​ዴ​ውን፥ ገብ​ሱ​ንም፥ አጃ​ው​ንም በየ​ስ​ፍ​ራው የሚ​ዘራ አይ​ደ​ለ​ምን?


እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ለይ​ሁዳ ወን​ዶ​ችና ለኢ​የ​ሩ​ሳ​ሌም ነዋ​ሪ​ዎች እን​ዲህ ይላ​ልና፦ ልባ​ች​ሁን አድሱ በእ​ሾ​ህም ላይ አት​ዝሩ።


跟着我们:

广告


广告