ኢሳይያስ 25:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ለእነርሱ አሳልፈህ ከሰጠኸን ከኃጥኣን ሰዎች የተነሣ በጽዮን እንደ ተጠሙ አእምሮአቸውን እንዳጡ ሰዎች ሆነናል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም5 እንደ ምድረ በዳም ትኵሳት ነው። የባዕድን ጩኸት እረጭ ታደርጋለህ፤ ትኵሳት በደመና ጥላ እንደሚበርድ፣ የጨካኞችም ዝማሬም እንዲሁ ጸጥ ይላል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 እንደ ሙቀት በደረቅ ስፍራ የኀጥአንን ጩኸት ዝም ታሰኛለህ፤ ሙቀትም በደመና ጥላ እንዲበርድ እንዲሁ የጨካኞች ዝማሬ ይዋረዳል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 እነርሱ በደረቅ ቦታ ላይ እንዳለ ሙቀት ሕዝብን ይጐዳሉ፤ አምላክ ሆይ! አንተ ግን የባዕዳንን ድንፋታ ዝም አሰኘህ፤ የደመና ጥላ ቃጠሎን እንደሚያበርድ የጋጠወጦችን ዘፈን ጸጥ አደረግህ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)5 እንደ ሙቀት በደረቅ ስፍራ የኀጥአንን ጩኸት ዝም ታሰኛለህ፥ ሙቀትም በደመና ጥላ እንዲበርድ እንዲሁ የጨካኞች ዝማሬ ይዋረዳል። 参见章节 |