ኢሳይያስ 24:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 ምድር ደነገጠች፤ ታወከችም፤ ምድር ጐሰቈለች፤ ተነዋወጠችም። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም19 ምድር ተከፈለች፤ ምድር ተሰነጠቀች፤ ምድር ፈጽማ ተናወጠች። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 ምድር ተሰባበረች፥ ምድር ፈጽማ ደቀቀች፥ ምድር ተነዋወጠች። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 ምድር ተናወጠች፤ ተሰነጣጥቃም ተከፋፈለች። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)19 ምድር ተሰባበረች፥ ምድር ፈጽማ ደቀቀች፥ ምድር ተነዋወጠች። 参见章节 |