ኢሳይያስ 23:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ወደ ኬልቄዶን ተሻገሩ፤ እናንተ በደሴት የምትኖሩ፥ አልቅሱ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም6 እናንተ በደሴቲቱ የምትኖሩ፣ በዋይታ አልቅሱ፤ ወደ ተርሴስም ተሻገሩ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ወደ ተርሴስም ተሻገሩ፤ እናንተ በደሴት የምትኖሩ አልቅሱ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 እናንተ በባሕር ጠረፍ የምትኖሩ ሕዝብ ሆይ! በዋይታ እያለቀሳችሁ ወደ ተርሴስ ተሻገሩ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 ወደ ተርሴስ ተሻገሩ፥ እናንተ በደሴት የምትኖሩ አልቅሱ። 参见章节 |