Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢሳይያስ 22:24 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

24 የአ​ባ​ቱ​ንም ቤት ክብር ሁሉ፥ ልጆ​ቹ​ንም፥ የልጅ ልጆ​ቹ​ንም፥ ከጽዋ ዕቃ ጀምሮ እስከ ማድጋ ዕቃ ድረስ፥ ታና​ና​ሹ​ንና ታላ​ላ​ቁን ሁሉ ይሰ​ቅ​ሉ​በ​ታል።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

24 የቤተ ሰቡ ክብር፣ ልጅና የልጅ ልጅ፣ እንዲሁም ከማሰሮ ጀምሮ እስከ ጋን ድረስ ያለ የቤት ዕቃ ሁሉ በርሱ ላይ ይንጠለጠላል።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

24 የአባቱንም ቤት ክብር ሁሉ ልጆቹንም የልጅ ልጆቹንም፥ እያንዳንዷን ትንንሽ ዕቃ፥ ከሲኒ ጀምሮ እስከ ጋን ድረስ ያለ የቤት ዕቃ ሁሉ በርሱ ላይ ይንጠለጠላል።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

24 “ነገር ግን ቤተ ዘመዶቹና የሩቅ ዘመዶቹ የሆኑ ሁሉ እንደ ከባድ ሸክም ይሆኑበታል፤ ከሲኒ አንሥቶ እስከ እንስራ ያሉት የቤት ዕቃዎች ሁሉ በኲላብ ላይ እንደሚሰቀሉ እነርሱም በእርሱ ላይ የሚንጠለጠሉ ይሆናሉ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

24 የአባቱንም ቤት ክብር ሁሉ ልጆቹንም የልጅ ልጆቹንም፥ ከጽዋ ዕቃ ጀምሮ እስከ ማድጋ ዕቃ ድረስ፥ ታናናሹን ዕቃ ሁሉ ይሰቅሉበታል።

参见章节 复制




ኢሳይያስ 22:24
12 交叉引用  

በታ​መነ ስፍራ እንደ ችን​ካር እተ​ክ​ለ​ዋ​ለሁ፤ በአ​ባ​ቱም ቤት የክ​ብር ዙፋን አስ​ቀ​ም​ጠ​ዋ​ለሁ።


በዚያ ቀን፥ ይላል የሠ​ራ​ዊት ጌታ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር፥ በታ​መ​ነው ስፍራ የተ​ተ​ከ​ለው ችን​ካር ይወ​ል​ቃል፤ ተሰ​ብ​ሮም ይወ​ድ​ቃል፤ በእ​ር​ሱም ላይ የተ​ሰ​ቀ​ለው ሸክም ይጠ​ፋል፤” እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር እን​ዲህ ተና​ግ​ሮ​አ​ልና።


በውኑ ሥራ የሚ​ሠ​ራ​በ​ትን እን​ጨት ከእ​ርሱ ይወ​ስ​ዳ​ሉን? ወይስ ሰዎች ዕቃ የሚ​ን​ጠ​ለ​ጠ​ል​በ​ትን ኩላብ ከእ​ርሱ ይወ​ስ​ዳ​ሉን?


እርሱ የእግዚአብሔርን መቅደስ ይሠራል፥ ክብርንም ይሸከማል፥ በዙፋኑም ላይ ተቀምጦ ይነግሣል፣ በዙፋኑም ላይ ካህን ይሆናል፥ የሰላምም ምክር በሁለቱ መካከል ይሆናል።


ኢየሱስም ቀረበና እንዲህ ብሎ ተናገራቸው “ሥልጣን ሁሉ በሰማይና በምድር ተሰጠኝ።


跟着我们:

广告


广告