ኢሳይያስ 14:26 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 በምድር ሁሉ ላይ እግዚአብሔር ያሰበው ዐሳብ ይህ ነው፤ በአሕዛብም ሁሉ የተዘረጋች እጅ ይህች ናት። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም26 ለምድር ሁሉ የታሰበው ዕቅድ ይህ ነው፤ በአሕዛብም ሁሉ ላይ የተዘረጋው እጅ ይኸው ነው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 በምድር ሁሉ ላይ እግዚአብሔር ያሰበው አሳብ ይህ ነው፥ በአሕዛብም ሁሉ ላይ የተዘረጋች እጅ ይህች ናት።” 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም26 መላውን ዓለም በሚመለከት ያለኝም ዕቅድ ይህ ነው፤ መንግሥታትን ለመቅጣት ክንዴን ዘርግቼአለሁ።” 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)26 በምድር ሁሉ ላይ እግዚአብሔር ያሰበው አሳብ ይህ ነው፥ በአሕዛብም ሁሉ ላይ የተዘረጋች እጅ ይህች ናት። 参见章节 |