Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢሳይያስ 10:23 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

23 የሠ​ራ​ዊት ጌታ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ያለ​ቀና የተ​ቈ​ረጠ ነገ​ርን በዓ​ለም ሁሉ በእ​ው​ነት ይፈ​ጽ​ማል።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

23 የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር፣ የወሰነውን ጥፋት በምድር ሁሉ ላይ ይፈጽማልና።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

23 ጌታ፤ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር፤ የወሰነውን ጥፋት በምድር ሁሉ ላይ ያመጣል።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

23 አዎ! የሠራዊት አምላክ እግዚአብሔር በሀገሪቱ በሞላ ቊርጥ ውሳኔ የሰጠበትን የጥፋት ፍርድ ያመጣል።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

23 የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔርም ያለቀ የተቈረጠ ነገርን በምድር ሁሉ መካከል ይፈጽማል።

参见章节 复制




ኢሳይያስ 10:23
8 交叉引用  

የአ​ሕ​ዛብ አለ​ቆች ከአ​ብ​ር​ሃም አም​ላክ ጋር ተሰ​በ​ሰቡ፤ የም​ድር ኀይ​ለ​ኞች ለእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ከፍ ከፍ ብለ​ዋ​ልና።


አሁ​ንም በም​ድር ሁሉ ላይ የሚ​ያ​ደ​ር​ገ​ውን ያለ​ቀና የተ​ቈ​ረጠ ነገ​ርን ከሠ​ራ​ዊት ጌታ ከእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ዘንድ ሰም​ቻ​ለ​ሁና እስ​ራ​ታ​ችሁ እን​ዳ​ይ​ጸ​ና​ባ​ችሁ እና​ንተ ደስ አይ​በ​ላ​ችሁ።


እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር በዓ​ለም ውስጥ ያደ​ር​ገው ዘንድ ያለ​ውን ያለ​ቀና የተ​ቈ​ረጠ ነገ​ርን ይና​ገ​ራ​ልና።”


跟着我们:

广告


广告