Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ሆሴዕ 14:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

10 ይህን ነገር የሚ​ያ​ስ​ተ​ውል ጠቢብ፤ የሚ​ያ​ው​ቃ​ትም አስ​ተ​ዋይ ማን ነው? የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር መን​ገ​ዶች ቀና​ዎች ናቸው፥ ጻድ​ቃ​ንም ይሄ​ዱ​ባ​ቸ​ዋል፤ ኃጥ​አን ግን ይወ​ድ​ቁ​ባ​ቸ​ዋል።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

10 እነዚህን ነገሮች የሚያስተውል ጠቢብ ማን ነው? የሚያውቃቸውስ አስተዋይ ማን ነው? የጌታ መንገድ ቅን ነው፥ ጻድቃንም ይሄዱበታል፤ ዓመፀኞች ግን ይወድቁበታል።

参见章节 复制




ሆሴዕ 14:10
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告